ኃይልን ለጥፋት?
ጸጋ ኃይል ነው፣ገንዘብ ኃይል ነው፣ ስልጣን ኃይል ነው፣ እውቀት ኃይል ነው፣ ሌላም ኃይል ሊሆን የሚችል ነገር ካለ ማንሳት ይቻላል። ኃይል ግን ኃይል የሚባለው ከፍ ላለ ተግባር ሲውል ነው።
"እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል"ይላል መጽሐፍ (ኢዮብ 36:22)።ታዲያ እግዚአብሔር ኃይሉን ለምን ተጠቀመበት? መጽሐፍ "የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።" ሲል፥ በእርሱ ዘንድ ከፍታ ማዳን ብቻ እንደሆነ ይነግረናል። (ሮሜ 1:16)
ከዚህ አንጻር ጸጋ እያላችሁ፣ ገንዘብ እያላችሁ፣ ስልጣን እያላችሁ፣እውቀት እያላችሁ፣የሆነ አቅም እያላችሁ ሰው ወይም ሕዝብ ወይም አገር ለማዳን ሳይሆን ለማጥፋት የምትጠቀሙበት እባካችሁ እፈሩ !!!
መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

ሲር አይናለም መርሴ