"እወዳለሁ፥ ንጻ አለው፤ ወዲያውም ለምጹ ለቀቀው" (ሉቃ 5:13)
እንወቀውም አንወቀው፥ ይግባንም አይግባን፥ ለምጽ በምንም ምክንያት (በገንዘብ ፍቅር፣ በስልጣን ፍቅር፣ በጾታዊ ደፋ ቀና፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ በመሆን ፍቅር፣ ወዘተ) ሊይዘን ይችላል፤ ጌታ ኢየሱስ ይወዳልና፦
እንደ አገር፥ ከለምጽ መንጻት ይሁንልን፣
እንደ ማህበረሰብ፥ ከለምጽ መንጻት ይሁንልን፣
እንደ ተቋም፥ ከለምጽ መንጻት ይሁንልን፣
እንደ ግለሰብ፥ ከለምጽ መንጻት ይሁንልን።
"አሜን ነው?" የሚል አንድ የዘመናችን ማዳመቂያ ፈሊጥ አለ። ለዛሬ እኔም ልዋሰው ይሆን?
መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

ሲር አይናለም መርሴ