ዛሬ ማምሻውን አንድ ቆየት ያለ መረጃ ተለቅቆ አየሁ። ጉዳዩ የተፈፀመው ጥቅምት 27 ነው። አሥር ሺ ብርና ከዚያ በላይ ከፍሎ እግርን በዘይት የመታጠብ አገልግሎት።
በክርስትና እምነት እግር የመተጣጠብ ስርዓት እንዳለ ይታወቃል (ዮሐ 13፡14)። በዘይት የመተጣጠቡን ስመለከት፥ እንደ ፍቅርሲዝም አዲስ ኃይማኖት ሊሆን እንደሚችል ገመትኩ። ክፍያውን አሥር ሺ ብር ማድረጉ፥ የዘይት መወደድን ከግምት አስገብቶ መሰለኝ።
ጥቅምት ወር ላይ እግር በዘይት ማጠብ የጀመረ አገልግሎት ዛሬ ላይ በናፍታ ማድረጉ አይቀሬ ነው። ብሩም ቢሆን እንደ ናፍታው ሞቅ ይላል።
\"ወይኔ በላቸው!\" ያለው ማን ነበር፥ ጃል
መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

ሲር አይናለም መርሴ